|
አዲስ አበባ ግንቦት 6/2000 የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን በ2000 በጀት
ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከግብር እና ከታክስ ከ5.9 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን
መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት በበጀት
ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከቀጥታ ታክሶችና ቀጥታ ካልሆኑ ታክሶች እንዲሁም ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች
ብር 5 ቢሊዮን 570 ሚሊዮን 71 ሺህ ለመሰብሰብ አቅዶ ብር 5 ቢሊዮን 902 ሚሊዮን
90 ሺህ ማለትም የእቅዱን 105.96 በመቶ መሰብሰቡን ያመላክታል።
የባለሥልጣኑ መ/ቤት በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ውስጥ የሰበሰበው
ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በብር 1 ቢሊዮን 580 ሚሊዮን
26 ሺህ ወይም የ36.56 በመቶ ብልጫ ያለው መሆኑን መረጃዎቹ ያሳያሉ።
በዘጠኙ ወራት ውስጥ የተሰበሰበው ገቢ ብር 2 ቢሊዮን 866
ሚሊዮን 66 ሺህ ከቀጥታ ታክሶች፣ ብር 3 ቢሊዮን 33 ሚሊዮን 20 ሺህ ቀጥታ ካልሆኑ
ታክሶች ሲሆን ብር 3 ሚሊዮን 40 ሺ ደግሞ ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች መሆኑን ጠቁሟል።
ለገቢ አሰባሰቡ የተሻለ መሆን አስተዋጽኦ ካደረጉ ምክንያቶች ውስጥ
የግብር ከፋዮች የክፍያ አፈጻጸም የተሻለ መሆን፣ የተቀናጀ ክትትል በማድረግ ውዝፍ ግብር
እንዲከፈል በመደረጉ እንዲሁም የግብር ከፋይ ቁጥር በመጨመሩ እና በአጠቃላይ በሀገሪቱ
የኢኮኖሚ እድገት በመኖሩ መሆኑን ከባለሥልጣኑ መ/ቤተ የተገኙ መረጃዎች ያስረዳሉ።
¿N«ri
I
የ2000
bjT ›mT
ዘጠኝ ወራት
:QD
KNWN
XÂ y1999 bjT
ዘጠኝ ወራት
የገቢ ክንውን ንጽጽር
b¸lþ×N BR
|
ygbþ ›YnT |
y2000
በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት |
y1999
bjT
ዘጠኝ
ወራት
KNWN
/3/ |
y2000 bjT
ዘጠኝ ወራት
KNWN bmè¾
4=/2/1/ |
ካለፈው ¯Sƒ }SXXይ
¨pƒ
ሲነፃር
S„—
5,2/3 |
|
:QD
/1/ |
KNWN
/2/ |
|
ydmwZ gbþ GBR |
510.92 |
553.54 |
395.71 |
108.34 |
139.89 |
|
yNGD o‰ gbþ GBR |
1732.28 |
1968.43 |
1356.68 |
113.63 |
145.09 |
|
yÄþvþdNDÂ lÖt¶ gbþ GBR |
81.26 |
62.10 |
59.26 |
76.42 |
104.79 |
|
ygbþ :ÝãC QDm KFÃ gbþ GBR |
280.55 |
240.23 |
215.01 |
85.65 |
111.73 |
|
ywlD gbþ GBR |
64.28 |
42.36 |
45.74 |
65.90 |
92.61 |
|
q_¬
¬KîC DMR |
2669.29 |
2866.66 |
2072.41 |
107.39 |
1383.32 |
|
y:n‹ተጨማሪ
እሴት ታክስ
|
1551.33 |
1558.26 |
1186.22 |
100.50 |
131.43 |
|
yxgLGlÖèC t=¥¶ :s¤T ¬KS |
709.94 |
782.13 |
518.92 |
110.17 |
150.73 |
|
x¤KúYZ
¬KS |
531.60 |
588.64 |
420.76 |
110.74 |
139.91 |
|
tRN
å‹R
“
iÁß ¡e
¬KS |
- |
17.65 |
43.20 |
- |
40.85 |
|
yt½MBR >Ãu qr_ |
104.80 |
86.52 |
78.68 |
82.55 |
109.97 |
|
q_¬ ÃLçnù ¬KîC DMR |
2897.68 |
3033.20 |
2247.78 |
104.68 |
134.94 |
|
¬KS ÃLçnù gbþãC |
3.74 |
3.04 |
2.45 |
81.28 |
124.17 |
|
«Q§§ DMR |
5570.71 |
5902.90 |
4322.64 |
105.96 |
136.56 |
ምንጭ፡-
የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን |