በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራንፕ እየመሩ ነው

የአሜሪካ 45 ፕረዚዳንት ለመሆን ሂላሪ ክሊንተንና ዶናልድ ትራንፕ አንገት ላንገት ተናንቀዋል

ክጥቂት ሰዓታት በኋላ ይፋ በሚሆነው ፕረዚዳንታዊ ምርጫ

ዳናልድ ትራንፕ 48 ንጥብ 3 በመቶ ሂላሪ ደግሞ በ47 ነጥብ 1 በመቶ ድምጽ በማግኘት እየተፎካከሩ ይገኛሉ

ማለትም ለትራንፕ ለ54 ሚሊየን  496ሺ  950 ለሂላሪ  53 123 565

ከ538 የምርጫ ድምፆች ውስጥ 270 ድምፅ ማግኘት የሚያስፈልግ ሲሆን ዶናልድ ለህላሪ 244 ድምጽ ለ215 ድምጽ እየመሩ ይገኛሉ ።