የሳተላይት መረጃዎችን በመጠቀም የምርምር ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ተገለጸ
ሚያዝያ 9/2016 (አዲስ ዋልታ) የሳተላይት መረጃዎችን ለተቋማት ተደራሽ በማድረግ የምርምር ሥራዎች እንዲጎለብቱ እየተሰራ መሆኑን የስፔስ ሳይንስና ጂኦ-ስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ። በጂኦ-ስፓሻል ዘርፍ መረጃ ለተቋማት ተደራሽ ማድረግ በሚያስችለው ሁኔታዎች ላይ ኢንስቲትዩቱ ከባለድርሻ…
ሚያዝያ 9/2016 (አዲስ ዋልታ) የሳተላይት መረጃዎችን ለተቋማት ተደራሽ በማድረግ የምርምር ሥራዎች እንዲጎለብቱ እየተሰራ መሆኑን የስፔስ ሳይንስና ጂኦ-ስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ። በጂኦ-ስፓሻል ዘርፍ መረጃ ለተቋማት ተደራሽ ማድረግ በሚያስችለው ሁኔታዎች ላይ ኢንስቲትዩቱ ከባለድርሻ…
የካቲት 11/2016 (አዲስ ዋልታ) 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎች በማሳለፍ ዛሬ ማለዳ ተጠናቋል። ጉባኤው “ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት…
መጋቢት 10/2016 (አዲስ ዋልታ) የወሊድ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በቀነሰባት ቻይና ለመጋባት የወሰኑ ጥንዶች ቁጥር ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ። ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ዓመት 2023 በቻይና 7 ነጥብ…
1. የቆዳ ጥራትን ይጨምራል ቲማቲም ከፍተኛ መጠን ያለውን የሊኮፔን(ጠንካራ ፀረ_ኦክሲዴሽን) ንጥረ ነገር ያለው ሲሆን ይህም ለቆዳ ጥራት ይረዳል። 2. ካንሰር ለመከላከል ይረዳናል የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቲማቲም በሽንት ፊኛ ቱቦ ካንሰር፣…
ጥቅምት 1/2016 (አዲስ ዋልታ) የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን ለማቋቋም አዲስ ከተዋቀረው የናይጄሪያ መንግሥት ጋር በቅርበት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
“ወደዛ የምትጓዙ ሁሉ ተስፋ ማድረግ ጀምሩ” – ጋዜጠኛ መሀመድ ሀሰን ዓለም በብዙ ነገር አርአያ የሚያደርጋት ጀርመን 50 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎቿን የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ታስገባለች፡፡…
#ከተሞቻችን የምዕራብ አርሲ ዞን ዋና መቀመጫ የሆነችው የሻሸመኔ ከተማ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ አቅጣጫ 255 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን በ1913 እንደተቆረቆረች ይነገርላታል። ከከተማዋ ስያሜ ጋር በተያያዘ እንደ አፈታሪክ የምትነሳ አንዲት…
ጳጉሜን 1/2015 (አዲስ ዋልታ) በእንሰት ዙሪያ የተዘጋጀ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው። የእንሰት ተክል በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በስፋት የሚለማና ከ20 ሚሊየን በላይ የሚሆን ህዝብ ለምግብነት…
8ኛው ዙር ሃገር አቀፍ የሽልማት ስነ-ስርዓት በታላቁ ቤተመንግስት