ጠ/ሚ ዐቢይ ለታላቁ የረመዳን ወር የእንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ሚያዝያ 04/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለታላቁ የረመዳን ወር የእንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት በማህበራዊ ድረ ገጻቸው በኩል አስተላልፈዋል፡፡

shares