ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ ሶማሊላንድ ገቡ

ሰኔ 7/2014 (ዋልታ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ሶማሊላንድ ቦረማ ከተማ ገቡ።
ለልዑኩ የሶማሊላንድ ምክትል ፕሬዝዳንት አብዱራሂም አብዱላሂ ኢስማኢል አቀባበል አድርገዋል።
መረጃው የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ነው፡፡