በአሸባሪው ላይ የቀጠለው የአየር ድብደባ

ጥቅምት 16/2014 (ዋልታ) መቀሌ ኵሃ አካባቢ የሚገኘው የአሸባሪው ሕወሓት የልዩ ኃይል ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በአየር ኃይል መምታቱ ተገለፀ፡፡
ማዕከሉ በአሁኑ ወቅት በርካታ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች እየሰለጠኑበት ያለ ተቋም መሆኑንም የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!