ብልፅግና ፓርቲ ያዘጋጀው የስድስት ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

ብልፅግና ፓርቲ

ግንቦት 29/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫን አስመልክቶ ያካሄደው የስድስት ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል።

በሩጫው ላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ የከተማዋ የብልፅግና እጩዎችና ከፍተኛ አመራሮች ተሳታፊ መሆናቸውን ከፓርቲው ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ መለክታል፡፡