አዲስ ወግ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

ሐምሌ 19/2013(ዋልታ) – አዲስ ወግ የውይይት መድረክ  በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

የውይይጥ መድረኩ “በዴሞክራሲ አንድ ርምጃ፣ የ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ምልከታዎች” በሚል መርህ እየተካሄደ መሆኑን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡