ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ በእያንዳንዳችን እጅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ሚያዝያ 04/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ በእያንዳንዳችን እጅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “በኅብረት ጸንተን፣ ቆርጠን ከሠራን፣ ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ በእያንዳንዳችን እጅ ነው” ብለዋል፡፡