ኮሚሽኑ በሽግግር ፍትሕ ላይ የማኅበረሰቡን ግንዛቤ ለማስፋት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

ሰኔ 12/2015 (ዋልታ) ለሽግግር ፍትሕ ሂደት ስኬታማነት የሚያግዙ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስፋት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ እንደገለጹት … Continue reading ኮሚሽኑ በሽግግር ፍትሕ ላይ የማኅበረሰቡን ግንዛቤ ለማስፋት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ