የአድማስ ሎተሪ እጣ መደብ ቁጥር 009 አሸናፊ እጣ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

መጋቢት 25/2015 (ዋልታ) 9ኛው ዙር የአድማስ ሎተሪ የሽልማት መጠን ወደ 3 ሚሊየን ከፍ ብሎ በዛሬው እለት እጣው ወጥቷል።
1ኛ እጣ ሶስት ሚሊየን ብር የሚያስገኘው እጣ ቁጥር 0091844739
2ኛ እጣ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው እጣ ቁጥር 0090540530
3ኛ እጣ 8 መቶ ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0092021699
4ኛ እጣ 4 መቶ ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090412316
5ኛ እጣ 2 መቶ 50 ሺሕ ብር አሸናፊ ቁጥር 0092260801
6ኛ እጣ 1 መቶ 50 ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090567816
7ኛ እጣ 1 መቶ ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0091588711
8ኛ እጣ 50 ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090361764
9ኛ እጣ 30 ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090947970
10ኛ እጣ 25 ሺሕ ብር አሸናፊ ቁጥር 0090876951 በመሆን ወጥቷል፡፡
በእንየው ቢሆነኝ