የኢትዮጵያ ህዝብ በቀላሉ እንደማይፈርስ ለጠላትም ለወዳጅም አሳይቶላል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

ሐምሌ 25/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ ህዝብ በቀላሉ እንደማይፈርስ ለጠላትም ለወዳጅም አሳይቶላል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡
«ያለፍንበት ፈተና ሁሉ የሚያሳየው ጽናት የሞላው ህዝብ መሆናችንን ነው» ሲል በማህበራዊ የትስስር ገጹ አስፍሯል፡፡
«የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ለጠላትም ለወዳጅም አሳይቶላል፤ ማሳይቱንም ይቀጥላል» ብሏል ጽህፈት ቤት፡፡