የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

ሚያዝያ 14/2013 (ዋልታ) – የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በክልል ደረጃ የ2013 ዓ.ም የምርጫ ንቅናቄ ኮንፈረንሱን በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
ኮንፈረንሱ “የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ፣ የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ኃላፊ ሰዓዳ ኡስማን እንዲሁም የአዳማ ከተማ ከንቲባ መሃመድ ቡዬ በኮንፈረንሱ ተገኝተዋል፡፡
(በሳሙኤል ሀጎስ)
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
የአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/%D8%AA%D9%84%D9%81%D8%B2%D9%8A%D9%88%D9%86-%D9%88%D8%A7%D9%84%D8%AA%D8%A7-%D8%A8%D8%A7%D9%84%D8%B9%D8%B1%D8%A8%D9%8A-Walta-TV-Arabic-102134881551994/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!