ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 1 ለ 0 አሸነፈ

መጋቢት 30 /2013 (ዋልታ) – በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡

ዛሬ ከዕረፍት መልስ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በዳንዔል ኃይሉ ፍጹም ቅጣት ምት ድሬዳዋ ከተማ ማሸነፍ ችሏል፡፡

ምሽት ላይ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ከወላይታ ድቻ የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡