ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተርሚናልን ጎበኙ

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
መጋቢት 21/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግንባታ ላይ የሚገኘዉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የvip ተርሚናልን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ሚኒስትሮች እና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
(በህይወት አክሊሉ)
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!