ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

ሚያዝያ 24/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ 210 ለሚሆኑ አረጋውያን፣ አካል ጉዳተኞችና ለችግር የተጋለጡ ታዳጊዎች ማዕድ አጋሩ።