በሱዳን በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ በሃገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የሞት አደጋ ደረሰ

ትላንት በሱዳን በደረሰ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በርከት ያሉ የሃገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የሞት አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡

በአደጋው በሱዳን የአልጋዳሪፊ አስተዳደር አስተዳዳሪ እና ሶስት የፀጥታ ኃላፊዎች ህይወታቸው ማለፉ እርግጥ ሆኗል፡፡

በሱዳን ምስራቃዊ ክፍል በደረሰው በዚህ አደጋ በትንሹ ሰባት የሃገር ውስጥ አስተዳዳሪዎች መሞታቸው አልቀረም ነው የተባለው፡፡/አልጄዚራ/