የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኮቪድ19 ምክንያት አረፉ

የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲቡሲሶ ሞዮ በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አስታወቁ።…

በጋምቤላ ኢታንግ ልዩ ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቀጥጥር ስር ዋለ

በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስራ መዋሉን ፖሊስ…

አምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኖርዌይ አምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም በትግራይ ክልል…

አለም ባንክ ኢትዮጵያ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ መደገፋን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የአለም ባንክ ዳይሬክተር  በዶክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው የአለም ባንክ የሉኡካን ቡድን…

በጅግጅጋ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነቡ ት/ቤቶች ተመረቁ

የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ያስገነባቸውን የኢሌስ ቁጥር 1 እና ቁጥር…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን የሥራ አፈፃፀም የግምገማ እያካሄደ ነው

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት የ6 ወር የሥራ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ…