የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመከላከያ ሰራዊት አባላት በተደረገው ድጋፍ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ ብርሀኑ…

ዩኒቨርሲቲዎች የውይይትና የሐሳብ ፍጭት የሚከናወንባቸው ተቋማት ሊሆኑ ይገባል – የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት

“የሰላም ወግ፣ ብሄራዊ መግባባት ለኢትዮጵያ ዕድገት” በሚል በወራቤ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት…

ተመራማሪዎች የኮቪድ-19ን መነሻ ለመመርመር ቻይና ገቡ

የዓለም ጤና ድርጅት የጤና ሳይንስ ተመራማሪዎች ቡድን የኮሮናቫይረስን አመጣጥ ለመመርመር የወረርሽኙ መነሻ የተባለችውን የቻይና ማዕከላዊ ከተማ…

ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ባሳለፍነው ታህሳስ ወር ብቻ ከ 344 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ የገቢ እና ወጪ…

ኡጋንዳ ለምታካሂደው ምርጫ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ዘጋች

ኡጋንዳ ነገ ለምታካሂደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁሉንም የማኅበራዊ ሚዲያዎች እና የመልዕክት መላላኪያ አማራጮች እንዲዘጉ አዘዘች፡፡ የኡጋንዳ ኮሙዩኒኬሽን…

የጥምቀት በዓልን ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

በዘንድሮው ዓመት የሚከበረውን የጥምቀት በዓል ካለፈው ዓመት በተለየ መልኩ ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡…