ሀገር አቀፍ ለኤችአይቪ ምርመራና ህክምና የማስጀመር ንቅናቄ ይፋ ሆነ

የጤና ሚኒስቴር ሮታ ROTA (Replicate operation triple A) ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር ለ6 ወራት የሚቆይ ለኤችአይቪ…

ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት 1.1 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ

ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው የበጀት አመት ከታክስ በፊት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል። ባንኩ…

ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ

ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የተሳሳቱ የመገናኛ ብዙኀን ትርክቶች ለማረቅና የኢትዮጵያን መልካም ጎን ለማስታዋወቅ ያለመ የማህበራዊ ሚዲያ…

ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፉ ሀገራዊ ዐቅም በመፍጠር የውጪ ምንዛሬ የማግኘት አቅሟን ታጠናክራለች – ጠ/ሚ ዐቢይ

ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ማምረት የሚያስችል ሀገራዊ ዐቅም በመፍጠር የውጪ ገበያ እና የውጪ ምንዛሬ የማግኘት አቅሟን እንደምታጠናክር…

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የአሮጌ ብር ኖት ቅያሪ በድጋሚ ተጀመረ

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የአሮጌ ብር ኖት ቅያሪ በድጋሚ መጀመሩን የብሄራዊ ባንክ አስታወቀ:: የብር ቅያሪው ቅዳሜና…

ኮቪድ-19 መከሰት ለኤችአይቪ/ኤድስ የሚሰጠውን ትኩረት እንዲቀንስ ማድረጉ ተገለጸ

ህብረተሰቡ እና ባለድርሻ አካላት ትኩረታቸውን ለኮቪድ-19 በማድረጋቸው ለኤችአይቪ/ኤድስ የሚሰጠውን ትኩረት እንዲቀንስ ማድረጉ ተገልጿል፡፡ የኤችአይቪ/ኤድስ ቀን በአለም…