ከሰል በችርቻሮ እየሸጡ የ600 ሺሕ ብር ቦንድ የገዙ እናት

አሰለፈች ፀጋዬ ይባላሉ። የሻሸመኔ ነዋሪ ናቸው። ጉሊት እየቸረቸሩ ከሚያገኟት ገንዘብ በመቆጠብ ከ600 ሺሕ ብር በላይ ቦንድ…

“ሩሲያ ስደርስ እንደ ትልቅ ደራሲ በደማቅ አቀባበል ነበር የተቀበሉኝ” – አያልነህ ሙላቱ

በሀገራችን የቴአትር ታሪክ ውስጥ ስማቸውን በደማቅ ከፃፉት ከያንያን መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡ ፀሐፊ ተውኔትና ባለቅኔ አያልነህ ሙላቱ…

ሀገሬ-ዕድሜ ጠገቡ የጢያ ትክል ድንጋይ

በዛሬው “ሀገሬ” በተሰኘው ዝግጅት የጎብኝዎች መዳረሻ ስለሆነው ዕድሜ ጠገቡ የጢያ ትክል ድንጋይ እናስቃኛችኋለን። የጢያ ዓለም አቀፍ…

የኢትዮጵያ ካሜራዎች መካኒክ

መዝሃር ሁሴን ይባላሉ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሜራ በመጠገን ለ55 ዓመታት የቆዩ አንጋፋ ባለሙያ ናቸው፡፡ ከካኖን እስከ ሶኒ…

በድንገተኛ አጋጣሚ የራስ ያልሆነን ንብረት ለመውሰድ መሞከር

#ሕግ_ይዳኘኝ የራስ ያልሆነን ገንዘብ መጠቀም ወይም በሌላ ሰው ሀብት ያለአግባብ መገልገል ለህሊና እዳ በሕጉም ቅጣትን የሚያስከትል…

ከተሞቻችን – ሚዛን አማን

የሚዛን አማን ከተማ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አንዷ መቀመጫና የቤንች ሸኮ ዞን ዋና መቀመጫ ሆና…