3 ሐሰተኛ የክሮም ማሰሻ ኤክስቴንሽኖች ከ1.5 ሚሊዮን ጊዜ በላይ በተጠቃሚዎች ላይ በግዳጅ መጫናቸው ተገለጸ

ታኅሣሥ 17/2016 (አዲስ ዋልታ) በምናባዊ የግል አውታረ መረብ (Virtual Private Network-VPN) መልክ ለጥቃት ዓላማ የተፈበረኩ ሦስት…

የ14 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የ2023 የታዳጊ ተመራማሪዎች ሽልማት አሸናፊ ሆነ

መስከረም 30/2016 (አዲስ ዋልታ) በአሜሪካ የሚኖረው የ14 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ሂመን በቀለ የ2023 የታዳጊ ተመራማሪዎችን ሽልማት አሸነፈ፡፡…

የዲጂታል ኢትዮጵያ አተገባበርና አፈፃፀም አውደጥናት ተካሄደ

ነሐሴ 25/2015 (አዲስ ዋልታ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካት ጋር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 አተገባበርና አፈፃፀም አውደጥናት…

የአየር ጠባይ ትንበያ በወቅቱ እና በብቃት እየደረሰ ነው – የኢትዮጵያ ሜቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት

ነሐሴ 25/2015 (አዲስ ዋልታ) የአደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የአየር ጠባይ ትንበያን በወቅቱ እና በብቃት እያደረሰ መሆኑን የኢትዮጵያ…

የአዲስ አበባ የአውቶብስ አገልግሎት ድርጅት የነዳጅ ፍጆታውን በቴክኖሎጂ በማዘመኑ ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳን መቻሉ ተገለፀ

ነሐሴ 16/2015 (አዲስ ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት የነዳጅ ፍጆታውን በውስጥ አቅም በበለጸገ የሶፍትዌር…

9ኛው የሕንድ-አፍሪካ አይሲቲ ኤክስፖ ተከፈተ

ነሐሴ 3/2015 (አዲስ ዋልታ) ዘጠነኛው የሕንድ-አፍሪካ አይሲቲ ኤክስፖ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተጀምሯል። በማስጀመሪያ…