የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆች 2017/18 በጀት ዓመት ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዘንድሮው አመት 6 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። ትርፉ መንገደኞችን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 11 ቀናት ብቻ ከ42 ሚሊዮን ዶላር በላይ መመንዘሩን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት አስራ አንድ ቀናት ብቻ ከ42 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማካሄዱን አስታወቀ።…

የሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበት 14 በመቶ ሆኖ መመዝገቡ ተገለጸ

የሐምሌ ወር አጠቃላይ ሀገራዊ የዋጋ ግሽበት 14 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ለዋልታ…

ዲስትሪክቱ በአንድ ሳምንት ከ700 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እንደመነዘረ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከ700 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር መመንዘሩን…

ሚኒስቴሩ መሠረታዊ የንግድ ሸቀጦችን በአግባቡ በማያቀርቡ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

በመንግስት ድጎማ ለህብረተሰቡ የሚቀርቡ መሠረታዊ የንግድ ሸቀጦች በተገቢው መንገድ ለህብረተሰቡ እንዳይቀርቡ በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ…

ምጽዋ የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ ዝግጁ ሆናለች

ኤርትራ በምጽዋ ወደብ በኩል የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ ዝግጁ ሆናለች። የወደቡ አስተዳዳሪ  አቶ ላይኔ አስፋሃለይ…