የአላባማ ግዛት ህጻናትን የደፈሩ እንዲኮላሹ የሚያዝ ሕግ አሳለፈች

በአሜሪካ የምትገኘው አላባማ ግዛት ህጻናትን የደፈሩ በኬሚካል እንዲኮላሹ የሚያዝ ሕግ አሳለፈች። በሕጉ መሠረት፤ እድሜያቸው ከ13 ዓመት…

በቴክሳስ ህገወጥ ስደተኛ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት እንዲባረሩ የጠየቀችው መምህርት ከሥራዋ ተሰናበተች

በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት አንዲት የሁለተኛ ደረጃ መምህርት ህገወጥ ስደተኛ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት እንዲባረሩ የዶራናልድ ትራምፕን እርዳታን…

በአሜሪካ የመድኃኒት ዋጋ እየናረ ነው

የአሜሪካ መድኃኒት አምራቾችን ከመክሰስ ሰማይ ማረስ ይቀል ነበር። አሁን ግን ግዙፎቹ አምራቾች ይንገዳገዱ ይዘዋል። የትራምፕ አስተዳደር…

በቨርጂኒያ በደረሰ ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ

በአሜሪካዋ ቨርጂኒያ ግዛት በአንድ የመንግስት መሥሪያ ቤት ውስጥ በተከፈተ የተኩስ እሩምታ 12 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መቁሰላቸው…

በሃንጋሪ የጎብኝዎች ጀልባ ሰጥማ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በሃንጋሪ የጎብኝዎች ጀልባ ሰጥማ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በጀልባ መስጠም አደጋው የሰባት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ የ21…

በሜክሲኮ በደረሰ የመኪና አደጋ የ21 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

በሜክሲኮ በደረሰ የመኪና አደጋ የ21 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። በምስራቅ ሜክሲኮ ቨራክሩዝ ግዛት በዛሬው ዕለት አንድ የመጓጓዣ…