ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የአልሙኒየምና ብረት ምርቶች ላይ ከፍተኛ ግብር ሊጥሉ ነው

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የአልሙኒየም እና የብረት ምርቶች ላይ ከፍተኛ ግብር ሊጥሉ መሆኑ…

በብሪታኒያ የነዳጅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ ማስመዝገቡ ተገለጸ

በብሪታኒያ የነዳጅ ሽያጭ በሦስት ዓመት ውስጥ ከፍተኛ የሆነውን  የዋጋ ጭማሪ  ማስመዝገቡ ተገለጸ ። በሀገሪቱ የሞተር ሳይክል…

ቻይና አዲስ የውጭ ኢንቨስትመንት ደንብ አወጣች

ቻይና  የውጭ ኢንቨስትመንቷን ይበልጥ ለማሳደግ የሚያስችል ደንብ አወጣች።   ቻይና ካደጉና በማደግ ላይ ካሉ ሀገራት ጋር…

የቻይና ምጣኔ ሃብት በ2017 6ነጥብ 8 በመቶ ዕድገት እንደሚያስመዘግብ ተመለከተ

የአለም ባንክ የቻይና ምጣኔ ሀብት በ2017 ከነበረበት ደረጃ የስድስት ነጥብ ሥምንት በመቶ እድገት እንደሚያሳይ አመለከተ ፡፡…

ቻይና የአንድ ቀለበት አንድ መንገድ ግንባታን ለማፋጠን ከ 86 ተቋማትና አገራት ጋር ስምምነት ፈጸመች

ቻይና ከአውሮፓ፣ እስያ እና ከአፍሪካ ጋር የሚያስተሳስራትን የአንድ ቀለበት አንድ መንገድ ግንባታን ለማፋጠን ከ86 አለም አቀፍ…

በቻይናና ሩሲያ መካከል ያለው የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ ተጀመረ

  በቻይና እና በሩሲያ መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ያጠናክራል የተባለው የተፈጥሮ ጋዝ የማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ  ኦፕሬሽን…