የየመን ቀውስ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተመድ አስታወቀ

የየመን ቀውስ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ፡፡ የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት የመናውያንን ለመታደግ ከዓለም…

አሜሪካ በሱዳን ላይ ጥላው የቆየችው የኢኮኖሚ ማዕቀብን ልታነሳ ነው

አሜሪካ በሱዳን ላይ ጥላው የቆየችውን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሙሉ በሙሉ ልታነሳ እንደምትችል የተባባሩት  መንግሥታት ድርጅት  አስታወቀ ፡፡…

ኳታር የተጣለባትን ማዕቀቦች የመቋቋም ኢኮኖሚያዊ አቅም እንዳላት ገለጸች

ኳታር ከጎረቤቶቿ የተጣለባትን ማዕቀቦች ለመቋቋም የሚያስችል ኤኮኖሚያዊ አቅም እንዳላት የሃገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ ፈርጣማ የምጣኔ ሃብት…

የፕሬዚደንት ትራምፕ ልጅ በአባቱ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከሩሲያ መረጃ ተቀብሏል ተባለ

የፕሬዚደንት ትራምፕ ልጅ ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር አባቱ በ2016 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወቅት ከሩሲያ ሰዎች ጋር በመገናኘት መረጃ…

የኢራቅ መንግሥት የሞሱልን ከተማ ከአይኤስ ነጻ ማውጣቱን አስታወቀ

የኢራቅ መንግሥት በአይ ኤስ ላይ ላይ ድልን በመቀዳጀት የሞሱል ከተማ ነፃ መውጣቱን  አስታወቀ፡፡ በአሸባሪው ድርጅት የተያዙ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሃምቡርግ የቡድን ሃያ አገራት ስብሰባ ትልቅ ፈተና እንደሚገጥማቸው ተመለከተ

በሀምቡርጉ የቡድን ሃያ አገራት ስብሰባ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትልቅ ፈተና ይገጥማቸዋል ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሩስያው…