የእንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት መውጣትን ተከትሎ ተቋማት ወደ ፈረንሳይና ኔዘርላንድ ከተሞች ሊዘዋሩ ነው

የእንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት መውጣትን ተከትሎ ቁልፍ የቢዝነስ ተቋማት ከለንደን ወደ  ፈረንሳይና ኔዘርላንድስ ከተሞች ሊዛወሩ መሆኑ ተገለጸ…

በ2018 ከፍተኛ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በዓለም እንደሚከሰት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ

የአሜሪካ ተመራማሪዎች በ2018 ከፍተኛ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰት እንደሚችል ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ ፡፡                    አላማችንን እያሳሰባት ያለው…

ጀርመን የጥምር መንግሥት ለማቋቋም እያደረገች ያለችው ድርድር ከሸፈ

ጀርመን የጥምር መንግሥት ለማቋቋም እያደረገች ያለው ድርድር መክሸፉ ተገለጸ ። ጀርመን የጥምር መንግስት ለማቋቋም እያደረገቸው በነበረው…

አሜሪካ ከፍተኛ የጦር መርከቦቿን ወደ ሰሜን ኮሪያ አቅራቢያ መላኳ ተሰማ

አሜሪካ ወደ ሰሜን  ኮሪያ አቅራቢያ ከፍተኛ የጦር መርከቦችን መላኳ ተገለጸ ፡፡ የጦር መርከቦቹ ከጫኑት አውዳሚ የጦር…

23 አገራት የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመከላከል የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ መከሩ

የኮፐንሀገን የአየር ንብረት ለውጥ አቀንቃኝ 23 ሃገራት የአየር ንብረት ለውጥን በገንዘብ ለመደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ  ላለፉተ…

ጀርመን ለግብጽና ሳውዲ አረቢያ ከፍተኛ የጦር መሣሪያ መሸጧ ተመለከተ

ጀርመን በአዉሮፓዉያኑ የቀን ቀመር 2017 በ3ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ብቻ ከባለፈዉ ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር…