ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

ጥር 30/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት…

የቃላት ሻሞላ ማማዘዝ የጀመረው የአሜሪካ ምርጫ

የቃላት ሻሞላ ማማዘዝ የጀመረው የአሜሪካ ምርጫ በመንገሻ አለሙ ከዋናው ቀን ይልቅ ሂደቱ አብዝቶ የዓለምን ቀልብ የሚስበው…

በትግራይ ክልል በተለያዩ ከተሞች የ4ጂ ኔትወርክ አገልግሎት ተጀመረ

ሕዳር 14/2016 (አዲስ ዋልታ) በትግራይ ክልል በተለያዩ ከተሞች የ4ጂ ኔትወርክ አገልግሎት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የኢትዮ-ቴሌኮም የሰሜን ክልል…

የግንባታ ስራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ክትትል ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ተደረገ

ሕዳር 2/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የግንባታ ስራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ…

የኖርድ ስትሪም የጋዝ መስመር ጥቃት በዩክሬናዊ ኮማንደር አስተባባሪነት መፈጸሙ ተገለጸ

ሕዳር 2/2016 (አዲስ ዋልታ) ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ ከሩሲያ ወደ አውሮፓ በተዘረጋ ኖርድ ስትሪም የጋዝ…

ጠንካራ የዲጂታል መረጃ ፍሰትን ለመፍጠር እየተሰራ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ጥቅምት 2/2016 (አዲስ ዋልታ) አሁን ያለውን የዲጂታል አለም ፍጥነት ያገናዘበ የመንግስት የመረጃ ፍሰትን ለማጠናከር እየሰራ እንደሚገኝ…