ዲያስፖራዎች በአሸባሪው ትሕነግ የወደመውን ለመተካት የሚደረገውን እንቅስቃሴ እናግዛለን አሉ

ጥር 2/2014 (ዋልታ) በአሸባሪው ትሕነግ የደረሰውን ቁሳዊ ውድመት ለመተካት የሚደረገውን እንቅስቃሴ እንደሚያግዙ ወደ አገር ቤት የገቡ…

የሀዋሳ አየር ማረፊያ ቢሻን ጉራቻ የመንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

ጥር 2/2014 (ዋልታ) የሀዋሳ አየር ማረፊያ ቢሻን ጉራቻ የመንገድ ግንባታ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ 35…

የማሌ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ተከበረ

ጥር 1/2014 (ዋልታ) የማሌ ብሔረሰብ ዶኦማ የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል። የማሌ ብሔረሰብ…

ለጀግኖቹ እነ እሸቴ ሞገስ የአስከሬን የክብር ሽኝት እየተደረገ ነው

ጥር 1/2014 (ዋልታ) የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገስ እሸቴን አስከሬን ከተቀበረበት ሳላይሽ ወጥቶ በሽዋሮቢት ቅድስት ማሪያም…

ከዋሽንግተን ዲሲ ለተፈናቃዮች ድጋፍ ለሚያደርጉ አርቲስቶች ሽኝት ተደረገ

ጥር 1/2014 (ዋልታ) ከአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ለተፈናቃዮች ድጋፍ ለሚያደርጉ አርቲስቶች ሽኝት ተደረገ፡፡ በአሜሪካ…

የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው

ጥር 1/2014 (ዋልታ) በደቡብ ክልል የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (ሴራ) በዓል በቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ…