የከተራ በዓል በድምቀት ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፤ ጥር 10/2006  (ዋኢማ) – የኢየሱስ ክርስቶስ የበዓለ ጥምቀት ዋዜማ የከተራ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

ኢትዮጵያ ከ5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬት እንዳላት ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥር 8/2006/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬት…

ኢትዮጵያ የቀጠናዋ የህዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል እንድትሆን ተመረጠች

አዲስ አበባ፤ ጥር 8/2006 (ዋኢማ) – የ14 የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የስነ-ፈለክ ጥናት ማስተባበሪያ ክፍለ አህጉራዊ ፅህፈት…

ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ አገልግሎቱን በማስፋፋት ላይ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥር 8/2006 (ዋኢማ) – የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ለተገልጋዮቹ የሚሰጠውን አገልግሎት በማስፋት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡የኤጀንሲው…

የንግድ አሠራር ሥርዓቱን ለማሻሻል ሥልጠና እየተሠጠ ነው

አዲስ አበባ ፤ ጥር 6/2006 (ዋኢማ) – በአገሪቱ አሁን ያለውን የተንዛዛና ኋላቀር የንግድ አሠራር ቀልጣፋ ፤ዘመናዊና…

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የነመላኩን ጉዳይ የማየት ስልጣን እንዳለው በየነ

አዲስ አበባ፤ ጥር 7/2006 (ዋኢማ) – የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱትን የነመላኩ ፈንታን…