ክልሉ የተረጋጋ በመሆኑ የህዝቡ ጥያቄዎች እየተመለሱ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

መጋቢት 14/2016 (አዲስ ዋልታ) በክልሉ የተረጋጋ የፖለቲካ ስነ – ምህዳር በመፈጠሩ የህዝቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እየተፈቱ…

በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት ሱዳናዊያን በባለቤትነት የሚተሳተፉበት ሁሉን አቀፍና አካታች ውይይት ያስፈልጋል – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

መጋቢት 13/2016 (አዲስ ዋልታ) በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት ሱዳናዊያን በባለቤትነት የሚተሳተፉበት አፍሪካ መር፣ ሁሉን አቀፍ እና…

የአገልግሎቱ መረጃዎች ለፀጥታ አካላት ስምሪት አስቻይ ሁኔታን በመፍጠር የሀገሪቱ ፀጥታ እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማበርከታቸው ተገለጸ

መጋቢት 13/2016 (አዲስ ዋልታ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያመነጫቸው መረጃዎች ለፀጥታ አካላት ስምሪት አስቻይ ሁኔታን በመፍጠር…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ

መጋቢት 13/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በስራ አፈፃፀማቸው ውጤታማ ለሆኑና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ ከፍተኛ መኮንኖች…

በሐሰተኛ ትርክት የተፈጠረውን ሃሳብ በማረም ለሀገራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ለማድረግ ሥራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

መጋቢት 13/2016 (አዲስ ዋልታ) በክልሉ በሐሰተኛ ትርክት የተፈጠረውን ሃሳብ በማረም ለሀገራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ለማድረግ ሥራዎች ሲሠሩ…

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ከቻይና ህዝቦች የወዳጅ ሀገራት አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ሚስተር ያንግ ዋንሚንግን ጋር ተወያዩ

መጋቢት 11/2016 (አዲስ ዋልታ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የቻይና ህዝቦች የወዳጅ ሀገራት አሶሴሽን ፕሬዚዳንት…