የብሄራዊ ዕርቅ ኮሚሽን አባላት በኬንያ ልምድ ልውውጥ ማድረግ ጀመሩ

የኢትዮጵያ የብሄራዊ ዕርቅ ኮሚሽን አባላት በኬንያ መዲና ናይሮቢ በመገኘት የልምድ ልውውጥ ማድረግ ጀምረዋል። ዛሬ በይፋ በተከፈተው…

የአለም ባንክ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ትብብርን ለማጎልበት የሚያስችል ፕሮጄክት ይፋ አደረገ

የአለም ባንክ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ትብብርን ለማጎልበት የሚያስችል የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ማጎልበትና ቀጠናዊ ትስስር ፕሮጄክት ይፋ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ሸንጎ መሪ ጋር በስልክ ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ሸንጎ መሪ ሌተና ጀነራል አብዱል ፈታሕ አል-ቡርሀን…

የቻይናው ኩባንያ በሶላር ኢነርጂ መስክ በኢትዮጵያ ሥራ ጀመረ

ሽንዜን ለሚ የተባለ የቻይና ኩባንያ በኢትዮጵያ በሶላር ኢነርጂ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ሰራ መጀመሩ ይፋ አደረገ፡፡ ኩባንያዉ…

ሀገር አቀፉ ፈተና በተያዘለት ፕሮግራም እየተካሄደ እንደሆነ ተገለጸ

የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተያዘለት ፕሮግራም እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስሩ ዶክተር ጥላዬ…

ኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ

ከ47 አገራት በተዉጣጡ ተሳታፊዎች እየተከበረ የሚገኘዉ ኢኖቬት ኢትዮጵያ ሳምንት አንዱ መርሃ ግብር የሆነዉ ኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል…