ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመርካቶ እና አከባቢው ካሉ ግብር ከፋይ ነጋዴዎች ጋር ተወያዩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመርካቶ እና አከባቢው ከሚገኙ ግብር ከፋይ ነጋዴዎች…

በቤኒሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የፀጥታ ችግር የሚፈታ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ

በቤንሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎችን የጸጥታ ችግር የሚፈታ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባል አቶ…

ፍርድ ቤቱ በአብዲ ኡመርና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 4ኛ የወንጀል ውሎው ፖሊስ በእነ አብዲ…

የአገሪቱን ሰላም በማስጠበቅ በኩል ወጣቶች የበኩላቸው ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ ወይዘሮ ሙፈሪያት ተናገሩ

የአገሪቱን  ሰላም በማስጠበቅ በኩል ወጣቶች የሚጠበቅባቸውን ድርሻ መወጣት እንደሚገባቸው ወይዘሮ ሙፈርያት ተናገሩ ።          የሰላም ዋጋ…

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አካባቢ ያለው ችግር ታሪካዊ ዳራውን ጠብቆ እንደሚፈታ ተገለጸ

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አካባቢ ያለው ችግር የአካባቢውን አርሶ አደሮች ህይወት ሳይጎዳ ታሪካዊ ዳራውን ጠብቆ እንደሚፈታ ተገለጸ።…

ምክር ቤቱ የመከላከያ ሠራዊትና የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ…