ሹዋሊድ በዩኔስኮ መመዝገቡ ሀረርን የቱሪዝም መዳረሻ እንድትሆን አድርጓታል – ኦርዲን በድሪ

ሚያዚያ 8/2016 (አዲስ ዋልታ) የሹዋሊድ ክብረ በዓል በዩኔስኮ መመዝገቡ ሀረርን የቱሪዝም መዳረሻ እንድትሆን እና በሀገር አቀፍ…

ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ብር-ኢንጌጅ” የተባለ አዲስ አገልግሎት አስጀመረ

ሚያዚያ 7/2016(አዲታ ዋልታ) ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ብር-ኢንጌጅ” የተሰኘ አዲስ አግለግሎት መስጠት መጀመሩን ይፋ አደረገ። አገልግሎቱ ይፋ…

ማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪዎች ሀገራዊ እድሎችና ተግዳሮቶችን የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

ሚያዚያ 7/2016 (አዲስ ዋልታ) ማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ ያሉ ሀገራዊ እድሎችና ተግዳሮቶችን የተመለከተ የውይይት መድረክ እየተካሄደ…

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሀደ ነው

ሚያዚያ 7/2016 (አዲስ ዋልታ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባዔው…

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላም እና አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል – የሀረሪ ክልል መንግስት

ሚያዚያ 5/2016 (አዲስ ዋልታ) የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንደሚከበር…

የአፋር የወጣቶች ምክር ቤት ተቋቋመ

ሚያዝያ 5/2016 (አዲስ ዋልታ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፋር ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የአፋር…