በሊቢያ በስደተኞች ላይ የሚፈጸሙ ኢ- ሰብዓዊ ተግባራት ዘግናኝ ነው

ከሊቢያ ወደ ሞቃዲሾ የተመለሱ የሶማሊያ ስደተኞች በሊቢያ በስደተኞች ላይ የሚፈጸሙ ተግባራት ዘግናኝ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ አብዱል ከሪም…

ኬንያ ከ 32 ዓመታት በኋላ ስርዓተ ትምህርቷን ቀየረች

ኬንያ ከ 32 አመታት በኋላ የትምህርት ካሪኩለሟን/ስርዓተ ትምህርቷን  መቀየሯ ተገልጿል፡፡ አዲሱ የትምህርት ካሪኩለም  ተግባር ላይ፣ቴክኖሎጂ እና…

በጅቡቲ ለሰፈሩ ስደተኞች ድጋፍ ለማድረግ አለም አቀፍ የሰብዓዊ ተቋማት ርብርብ እያደረጉ ነው

በጅቡቲ ለሰፈሩ የተለያዩ ሃገራት ስደተኞች ተስፋ ለመሆን በርካታ አለም አቀፍ የሰብዓዊ ተቋማት ርብርብ እያደረጉ ስለመሆኑ እየተነገረ…

በኡጋንዳ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ነሯቸውን ለማሻሻል ጥረት እያደረጉ ነው

በኡጋንዳ ያሉ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ  በመሰማራት ለኑሮአቸው መሻሻል ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡  የሀገሪቱ…

በሚያወጡት ከፍተኛ ድምጽ ሳቢያ በናይሮቢ ሁለት የምሽት ክለበች ተዘጉ

ሁለቱ ስመጥር የምሽት ክለቦች ከነዋሪዎች በቀረበባቸው ቅሬታ ምክንያት ነው የናይሮቢ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት እንዲዘጉ ያደረገው፡፡…

ሞሮኮ በአፍሪካ ፈጣን የሆነውን የባቡር መሥመር ሙከራ በተሳካ ሁኔታ አካሄደች

ሞሮኮ በአፍሪካ ፈጣን የተባለውን አዲስ የባቡር መሥመሯን ሙከራ በተሳካ ሁኔታ  ማካሄዷን  አስታወቀች ። ሞሮኮ በአፍሪካ ፈጣን…