ግብጽ ፈጣን የህዝብ ቁጥርን ለመግታት የቤተሰብ ምጣኔ ላይ ትኩረት ሠጥታ እየሠራች ነው

ግብፅ ፈጣን የህዝብ ቁጥር ዕድገትን ለመቆጣጠር የቤተሰብ ምጣኔ  መርሃ ግብር   ላይ በትኩረት እየሰራች እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የግብጽ…

ታንዛኒያ የትምህርት ጥራት ጉድለት ባሳዩ 130 ትምህርት ቤቶች መዝጋቷን አስታወቀች

ታንዛኒያ የሃገሪቱን የትምህርት ጥራት ደረጃ አላሟሉም ያለቻቸውን ከአንድ መቶ ሰላሳ በላይ ትምህርት ቤቶች መዝጋቷ ተነገረ፡፡ የሃገሪቱን…

የኬንያ እናቶች በምስራቅ አፍሪካ አነስተኛ የወሊድ መጠን እንዳላቸው ተመለከተ

ኬንያዊያን እናቶች በአማካይ አራት ልጆችን በመውለድ ከሌሎች የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት እናቶች ያነሰ የወሊድ ምጣኔ እንዳላቸው ተጠቆመ፡፡…

ታንዛኒያ የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመቆጣጣር ከ 27 ሚሊዮን በላይ አጎበር ልታሠራጭ ነው

ታንዛኒያ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር እንዲያስችላት ከ 27 ሚሊዮን በላይ የጸረ-ወባ ትንኝ መድሃኒት የተረጨበት አጎበር በመላው…

የኤርትራውያን ህፃናት ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ድርጅቱ አስታወቀ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው መረጃ በጣልያን የስደተኞች ጣቢያ ብቻ ወደ 25 ሺህ የሚጠጉቤ ተሰቦቻቸው በውል የማይታወቁ…

የኮሌራ ወረርሽኝ በሱዳን የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ መሆኑ ተገለጸ

የኮሌራ  ወረርሽኝ በሱዳን የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ መሆኑ ተገለጸ ። ወረርሽኙ ባለፈው አመት 940 ሱዳናዊያንን ለሞት መዳረጉም…