ጋቦን የነዳጅ ጥገኝነቷን እንደምትቀንስ አስታወቀች

ጋቦን ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ 642 ሚልየን ዶላር ብድር ስታገኝ የነዳጅ ጥገኝነቷን እንደምትቀንስ…

የኬንያ አየር መንገድን ከገጠመው ኪሣራ ለማዳን የመንግሥት ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተመለከተ

የኬንያ አየር መንገድ  ከገጠመው ኪሳራ ማገገም ባለመቻሉ የመንግስት ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ የአየር መንገዱ የብድር ዕዳ ከ2…

እስራኤል በምዕራብ አፍሪካ የታዳሽ ኃይል የሚውል የ 1 ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረች

እስራኤል በምዕራብ አፍሪካ ባሉ 15 ሃገራት ላይ ለታዳሽ ኃይል ማስፋፊያ የሚውል የ1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ፕሮጀክት…

ግብጽና ጀርመን በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት አደረጉ

ግብፅና ጀርመን ለታዳሽ ኃይል፣ ለትምህርት ማስፋፊያና ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ማጎልበቻ የሚውል የ 203.5 ሚሊዮን ዩሮ…

የሞምባሳ-ናይሮቢ ፈጣን የባቡር መንገድ ክፍለ አህጉሩን ለማስተሳሰር ሚና አለው-ሩዋንዳ

አዲሱ የኬንያው  ሞምባሳ-ናይሮቢ  ፈጣን የባቡር መንገድ ምስራቅ አፍሪካን ለማስተሳሰር የላቀ ሚና እንደሚኖረው ሩዋንዳ ገለጸች በቅርቡ ተመርቆ…

ታንዛንያ ወደቧን በ154 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማስፋፋት ከቻይና ጋር ተስማማች

ታንዛኒያ የሀገሪቱን ዋና ወደብ ለማስፋፋት የ154 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኮንታራት ከቻይና ኩባንያ ጋር መስማማቷን አስታወቀች ።…