በዚምባብዌ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ አሸነፉ

ነሐሴ 21/2015 (አዲስ ዋልታ) በዚምባብዌ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የገዥው ዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ መሪ ኤመርሰን ምናንጋግዋ 52…

“የሩሲያ – አፍሪካ አጋርነትና ግንኙነት ጠንካራ ጥልቅ እና ፅኑ በመተማመን እና በበጎ ፈቃደኝነት ላይ መመስረቱ መለያው ነው፡፡” የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን

ሐምሌ 17/2015 (ዋልታ) “የሩሲያ- አፍሪካ አጋርነትና ግንኙነት ጠንካራ ጥልቅ እና ፅኑ በመተማመን እና በበጎ ፈቃደኝነት ላይ…

ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ሉዓላዊነትና ነፃነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትፈልጋለች – አምባሳደር ኤቭጌኒ ተርኪሂን

ሐምሌ 5/2015 (ዋልታ) ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ሉዓላዊነትና ነፃነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትፈልጋለች ሲሉ በኢትዮጵያ…

ከባድ ውጊያ ላይ ያሉት የሱዳን ተፋላሚዎች የተኩስ አቁም ድርድር ዛሬ ሊጀምሩ ነው

ግንቦት 6/2015 (ዋልታ) ከባድ ውጊያ ላይ ያሉት የሱዳን ተፋላሚዎች የተኩስ አቁም ድርድር ዛሬ ሊጀምሩ መሆናቸው ተገለጸ፡፡…

በሱዳን የሚገኙ የውጭ ዜጎች ሀገሪቱን ለቀው ሊወጡ ነው

ሚያዝያ 14/2015 (ዋልታ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (RSF) ‘ወዳጅ’ ሲል የገለጻቸው ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሱዳን እንዲያስወጡ ለማስቻል…

የሱዳን ተዋጊ ኃይሎች የ24 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት አወጁ

ሚያዝያ 10/2015 (ዋልታ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከማክሰኞ ጀምሮ የ24 ሰዓት የተኩስ አቁም…