ኬንያ በናይሮቢ ዋና ዋና የንግድ ሥፍራዎች ሚኒባሶች እንዳይንቅሳቀሱ ልታግድ ነው

ኬንያ ከፊታችን እሮብ ጀምሮ በመዲናዋ ናይሮቢ ዋና ዋና የንግድ ሥፍራዎች ላይ ሚኒባስ መኪኖች እንዳይንቀሳቀሱ የሚያግድ ህግ…

የሩዋንዳው ባንክ ኦፍ ኪጋሊ በምርጥ አገልግሎት አለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

የሩዋንዳው ባንክ ኦፍ ኪጋሊ ምርጥ አገልገሎት በመሥጠት የአለም አቀፍ ሽልማት አገኘ።   50ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን…

ኡጋንዳ ነዳጇን ለመጠቀም ለአውስትራሊያ ኩባንያ የነዳጅ ፍለጋ ፍቃድ ሠጠች

ኡጋንዳ በከርሰ ምድሯ የሚገኘውን ነዳጅ አውጥታ ለመጠቀም እንዲያስችላት አርምአወር ኢነርጂ ለተሰኘ የአውስታራሊያ ኩባኒያ የነዳጅ ፍለጋ ፈቃድ…

የኬንያ ተቃዋሚ ፓርላማ አባላት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የጠሩትን ስብሰባ ተቃወሙ

የኬንያ የተቃዋሚ የፓርላማ አባላት ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲሱን ፓርላማ መክፈታቸውን ተቃወሙ፡፡ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የጠሩትን የፓርላማ…

ግብፅ በዩኔስኮ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አልጀሪያ ድጋፍ እንድትሰጣት ጠየቀች

ግብጽ  በመጪው ጥቅምት ወር ላይ በሚካሄደው  የዩኔስኮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ  አልጄሪያ ድጋፍ  እንድትሠጣት ጥያቄ  አቀረበች ።…

ደቡብ ሱዳን በአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንደማትቀበል አስታወቀች

አሜሪካ በደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንደማትቀበል ደቡብ ሱዳን አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካ ግምጃ ቤት በጥቁር…