በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ ክስ ተመሰረተ

የአማራ ክልል ፀረ ሙስና አቃቤ ህግ በአቶ ረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ ክስ መሰረተ።…

በሱዳን የሚደረግ ለውጥ የሀገሪቱን ህገመንግስት ያከበረ ሊሆን ይገባል – የአፍሪካ ህብረት

የአፍሪካ ህብረት የሰላም ደህንነት ምክር ቤት በሱዳን የሚደረግ ማንኛውም ለውጥ የሀገሪቱን ህገመንግስት ያከበረ ሊሆን ይገባል አለ፡፡…

የፓሪሱ ጥንታዊ የኖተርዳም ካቴድራል ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ

በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ በሚገኘው ጥንታዊው የኖተርዳም ካቴድራል ህንጻ ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ። የእሳት አደጋው ምክንያት እስካሁን…

ትምህርታዊ ምርምሮችን ለሀገራዊ ግንባታ ማዋል እንደሚገባ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን በማሻሻል ትምህርታዊ ምርምሮችን ለሀገራዊ ግንባታ እንዲውሉ ማድረግ ይገባል ተባለ፡፡  በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…

ኢትዮጵያና ጀርመን በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራረሙ

ኢትዮጵያና ጀርመን በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ አምስት የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራረሙ፡፡ ከጀርመን ባቫሪያ ግዛት የተውጣጡ የመንግስት…

የሱዳን የሽግግር መንግስት በአደባባይ ከሚቃወሙ ዜጎች ጋር ተነጋገረ

የሱዳንን የሽግግር መንግስት ለማስተዳደር ቦታውን የተረከቡት ሌተናል ጄኔራል አብደልፈታህ አብዱልራህማን የሽግግር መንግስቱ ለሲቪል ባለስልጣን ይሰጥ በሚል…