መንግስት ከ300 በላይ እስረኞች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በእስር ላይ የነበሩ 304 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወስነዋል። የፌዴራል ጠቅላይ…

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የ3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ስምምነት አደረጉ

የኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የ3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ስምምነት አድርገዋል። የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አልጋ…

በሀዋሳና ወላይታ ሶዶ የተነሱትን ግጭቶች በውይይት ለመፍታት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ስፍራው ያቀናሉ

በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በተለይም ደግሞ በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በሀዋሳና ወላይታ ሶዶ ከተሞች የተነሱትን ግጭቶች…

ሚኒስቴሩ በፌደራል ኦዲት መስሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የኦዲት ችግር ለመቅረፍ ውይይት አካሄደ

የኢፌዲሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የፌደራል ኦዲት መስሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የኦዲት ችግር ለመቅረፍ ከፌደራል መስሪያ…

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የሁለት ቀናት ይፋዊ…

አልማ በደብረብርሃንና አካባቢው ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር/አልማ/ በደብረ ብርሃንና አካባቢው ከሚገኙት አባላቱ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ…