ከተፈጥሮ ሳንታረቅ ድህነትን ማሸነፍ አይቻልም – ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

መጋቢት 20/2016 (አዲስ ዋልታ) የአካባቢ ብክለትን ለመከላከልና ለዜጎች ንፁህና ጤናማ አካባቢን ለመፍጠር ያለመ ሀገር አቀፍ የንቅናቄ…

የዜጎች በሰላም የመኖር ዋስትናና የህግ የበላይነት ለድርድር የማይቀርብ የመንግስት ኃላፊነት ነው – ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፈንታ

መጋቢት 20/2016 (አዲስ ዋልታ) በጋምቤላ ክልል የህዝቦችን አብሮነትና አንድነት ለማሻከር የሚሰሩ ጽንፈኛ ኃይሎችን ለመንግስት አጋልጦ በመስጠት…

የፈረንሳይ መንግስት ለክልሉ ልማቶች የሚያደርገው ድጋፍ የሚበረታታ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

መጋቢት 19 /2016 (አዲስ ዋልታ) የፈረንሳይ መንግስት በአማራ ክልል ለሚካሄዱ የቱሪዝም፣ የጤናና ሌሎች ልማቶች እያደረገ ያለው…

የኔትዎርኩ መመሥረት የሴቶች የፋይናንስ አካታችነትን ከግብ ለማድረስ አስቻይ ሁኔታ መሆኑ ተገለጸ

መጋቢት 19/2016(አዲስ ዋልታ) የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ(ኒውፊን) መመሰረት ሴቶችን የፋይናንስ አካታችነት ከግብ ለማድረስ አስቻይ ሁኔታ ስለመሆኑ…

ከተማ አስተዳደሩ በ90 ቀን 108 ቤቶችን ገንብቶ ለአቅመ ደካሞች ለማስረከብ ግንባታ አስጀመረ

መጋቢት 19/2016 (አዲስ ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀን 108 ቤቶችን ገንብቶ ለአቅመ ደካሞች ለማስረከብ…

የኢትዮጵያና ቻይና ትብብር በአፍሪካ እና ቻይና መካከል ላለው ግንኙነት ትልቁ ማሳያ መሆኑ ተገለጸ

መጋቢት 18/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያና የቻይና ሁለንተናዊ ትብብር በአፍሪካ እና ቻይና መካከል ላለው ግንኙነት ትልቁ ማሳያ…