የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የኢድ ሶላት በድምቀት ተጠናቋል – የጋራ ግብረ ኃይሉ

ሰኔ 9/2016 (አዲስ ዋልታ) 1445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የኢድ ሶላት በደመቀ እና ኃይማኖታዊ ሥርዓቱን…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ሰኔ 8/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺሕ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል…

ኢድ አልአድሃ አረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል

ሰኔ 8/2016 (አዲስ ዋልታ) ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልአድሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሰረት የተቸገሩ ወገኖችን…

ዩኒቨርሲቲው ለ12 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

ሰኔ 5/2016 (አዲስ ዋልታ) አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ ዩኒቨርስቲው ለምሑራኑ…

ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን ለካንሰር በሚያጋልጥ ምርቱ ምክንያት 700 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊከፍል ተስማማ

ሰኔ 5/2016 (አዲስ ዋልታ) ጆንስን ኤንድ ጆንሰን የተባለው ግዙፉ የመድኃኒትና መዋቢያ አምራች ድርጅት በአሳሳች ማስታወቂያ ለጤና…

ምክር ቤቱ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

ሰኔ 4/2016 (አዲስ ዋልታ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን…