ጋዜጠኛ ጳውሎስ የኮሜሳን የዘገባ ልህቀት ሽልማት አሸነፈ

ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ጳውሎስ በለጠ የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ አገራት የጋራ ገበያ(ኮሜሳ) የሚያዘጋጀውን የተቀናጀና ብቃት ያለው ዘገባ አቅራቢ…

በደረሰባቸው ጥቃት ከቡራዩ ለተፈናቀሉ 100 ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው

በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ አካባቢ እየተንቀሳቀሱ ያሉ የሁከት ሃይሎች ባለፉት አራት ቀናት ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አድርሰዋል።…

ቤተክርስቲያኗ በኢሬቻ በዓል ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች በፀሎት እያሰበች ነው

የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ስረዓት ላይ በተፈጠረ ሁከት ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች በጸሎት…

የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው

በዓሉ በሚከበርበት ሆራ አርሰዲ ሃይቅ ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ የበዓሉ አክባሪዎች በመገኘት የክብረ በዓሉን ስነ ስርዓት…

የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ዝግጅቶች ተጠናቀዋል

የኢሬቻ በዓልን ነገ በቢሾፍቱ ከተማ በሆራ አርሰዲ ሐይቅ ለማክበር ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የኦሮሚያ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ…

አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ የህግ የክብር ዶክትሬት ተቀበሉ

 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከደቡብ ኮሪያው የሐንዶንግ ግሎባል ዩኒቨርሲቲ የሕግ የክብር ዶክትሬት…