ኢትዮ ቴሌኮም በ29 ከተሞች ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አስጀመረ

ሚያዝያ 16/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ…

ለአትክልትና ፍራፍሬ ማቆያና መጓጓዣ የሚውል ፕሮጀክት ግንባታ ዘንድሮ ይጀመራል

ሚያዝያ 14/2016 (አዲስ ዋልታ) ለአትክልትና ፍራፍሬ ማቆያና መጓጓዣ የሚውለው የ”ኩል ፖርት አዲስ” ፕሮጀክት ግንባታ ዘንድሮ እንደሚጀመር…

ኢትዮጵያ ወደ ታዳሽ ኃይል እያደረገችው ያለን ሽግግር መልከ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው የዓለም አቀፍ ታዳሽ ኃይል ዋና ዳይሬክተር ገለጹ

ሚያዚያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያ ወደ ታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ለመሸጋገር የምታደርገው ሽግግር መልከ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው…

በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አዲስ አምራች ኩባንያ ተመርቆ ስራ ጀመረ

ሚያዚያ 12/2016 (አዲስ ዋልታ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ባቲ ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ማምረቻ…

የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ባለፉት አምስት ዓመታት ሀብት በማሰባሰብ ረገድ ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

ሚያዝያ 11/2016 (አዲስ ዋልታ) የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ባለፉት አምስት ዓመታት ሀብት በማሰባሰብ ረገድ ስኬታማ እንደነበር የወቅቱ…

ባለፉት 9 ወራት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ስራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

ሚያዝያ 11/2016 (አዲስ ዋልታ) ባለፉት 9 ወራት 2 ቢሊየን 176 ሚሊየን 455 ሺሕ ብር በአስቸኳይ የሙስና…