በምስራቅ ወለጋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዛሬ እኩለ ቀን ገደማ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ…

መንግሥት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ

በአገሪቱ  የተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶችና ሁከቶችን ለመቆጣጣር መንግሥት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ  እርምጃዎችን ሊወስድ እንደሚገባ  ምሁራን…

ምክር ቤቱ የስደተኞች ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ባካሄደው 19ኛው መደበኛ ስብሰባ የስደተኞች ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል ። ምክር…

በምዕራብ ኦሮሚያ የፀጥታ ችግር ታይቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት እየተመለሱ ነው

በምዕራብ ኦሮሚያ የፀጥታ ችግር ታይቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ወደ ቀደመ ሰላማዊ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው እየተመለሱ መሆኑን የኦሮሚያ…

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኬንያ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዙ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኬንያ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዙ።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በዛሬው እለት በአፍረካ ህብረት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። የወቅቱ የአፍሪካ…