አስተዳደሩ የነዳጅ እጥረት በፈጠሩ የነዳጅ አቅራቢ ተቋማትና ዴፖዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች አፋጣኝ የማጣራት ስራ በመስራት የነዳጅ እጥረት በፈጠሩ የነዳጅ አቅራቢ…

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የሪል ስቴት አልሚዎችን የሚፈትሽ ግብረ-ኃይል ተቋቋመ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የሪል ስቴት አልሚዎችን የሚፈትሽ ግብረ-ሀይል ተቋቋመ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር…

የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን መሥሪያ ቤትን ጎበኘ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን መሥሪያ…

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው የድርጅትና…

በምዕራብ ኦሮሚያ 18 የመንግስትና የግል ባንኮች ላይ ዝርፊያ መፈፀሙን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በሚገኙ 18 የመንግስት እና የግል…

በአማራና ትግራይ ህዝቦች መካከል ግጭትም የግጭት ፍላጎትም የለም- የአማራናትግራይ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች

በአማራና ትግራይ ህዝቦች መካከል ግጭትም የግጭት ፍላጎትም እንደሌለ የአማራና ትግራይ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። የሀይማኖት አባቶችና…