ሀገራቸውን ለ52 ዓመታት በዲፕሎማትነት ያገለገሉት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ እውቅና ተሰጣቸው

ኢትዮጵያን ለ52 ዓመታት በተለያዩ ሀገራትና ተቋማት በመወከል በዲፕሎማትነት ያገለገሉት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ የአገልግሎት ዕውቅና ተሰጣቸው፡፡ አምባሳደር…

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጡን ሊያሻሽል ይገባል ተባለ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጡን ሊያሻሽል እንደሚገባ ዋልታ ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡    እንደ…

በ1ነጥብ14 ቢሊዮን ብር በጊደቦ ወንዝ ላይ የተገነባው የግድብ ሊመረቅ ነው

በ1ነጥብ14 ቢሊዮን ብር በጊደቦ ወንዝ ላይ የተገነባው እና 13,425 ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት የሚያስችለው ግድብ ግንባታ…

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ጀማል ከድር ለዋልታ…

በዳያስፖራ ትረስት ፈንድ 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ተሰብስቧል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

በዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አንድ ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። እስካሁን…

አመታዊ የአምባሳደሮች ስብሰባ እየተካሄደ ነው

ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች፣ ቆንስላ ጄኔራሎች፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዳይሬክተር ጄኔራሎችና ዳይሬክተሮች የተሳተፉበት አመታዊ ኮንፈረንስ…