የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ለ397 ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ለ397 ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መሥጠቱን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ባለፉት ስድስት ወራት…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሴራሊዮን ገቡ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሴራሊዮን ገብተዋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ…

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል። ፓርቲዎቹ አሁን ያለውን የፖለቲካ…

በምዕራብ ጎንደር ዞን በተፈጠረው አለመግባባት የመከላከያ ሀይል የንጹሃንን ህይወት አጥፍቶ ከሆነ ተጣርቶ ተጠያቂ ይሆናል – ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ

በምዕራብ ጎንደር ዞን ጭልጋና መተማ ወረዳዎች በተፈጠረው አለመግባባት የመከላከያ ሀይል የንጹሃንን ህይወት አጥፍቶ ከሆነ ተጣርቶ ተጠያቂ…

ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኡመር ጌሊ ጋር ተወያዩ

የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የሚመራ ልዑካን ቡድን ከጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኡመር ጌሊ ጋር…

የመከላከያ መማክርት ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ውይይት አደረገ

የመከላከያ መማክርት በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ላይ መከላከያ ሠራዊት በህጋዊ ማዕቀፎች፣…