ግብጽ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ጥብቅ ሕግ አወጣች

ግብጽ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚለቀቁ የሃሰት ዜናዎች እና ለሽብር ስራ የሚያገለግሉ ድረ ገጾች ላይ እስከ መዝጋት የሚደርስ…

በዲሞክራቲክ ኮንጎ በደረሰ የባቡር አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ

በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፐብሊክ በደረሰ የባቡር መገልበጥ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ከአደጋው ሰለባዎች መካከል አብዛኞቹ…

ግበጽ እና ኦስትሪያ በትምህርትና በሳይንስ ዘርፍ የአምስት አመት የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ግበጽ እና ኦስትሪያ በትምህርትና በሳይንስ ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያሰችላቸውን የአምስት ዓመት የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የግብጹ ፕሬዝዳንት…

ደቡብ ሱዳን የኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ልትሰጥ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለጸ

ደቡብ ሱዳን የኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ልትሰጥ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ ሀገሪቱ ክትባቱን የምትሠጠው በሽታው…

በሱዳን በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ በሃገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የሞት አደጋ ደረሰ

ትላንት በሱዳን በደረሰ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በርከት ያሉ የሃገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የሞት አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡ በአደጋው…

በአፍሪካ የውሃ ሃብት አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

በአፍሪካ የውሃ ሀብት ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ተጀመረ። በጉባኤው ላይ የኢፌዴሪ…